በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በካንሰር ህመም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በካንሰር ህመም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በሀገራችን ከ40% በላይ የማህጸን በር ካንሰር መስፋፋቱ በስልጠናው ተገልጿል፡፡ ህዳር 27ቀን 2017 ዓ.ም ዓለምአቀፍ የነጭ ሪቫን ቀንን ምክንያት በማድረግ በድርጅቱ ስርዓተ ፆታና ማህበራዊ አገልግሎት ፅ/ቤት አዘጋጅነት ከጤና ተቋም በመጡ…

Continue reading

የገቢዎች ሚኒስቴር ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ጋር በደረሰኞች ላይ ልዩ መለያ ኮድ (QR-Code) አካቶ ማተም በሚያስችል አሠራር ዙሪያ የመግባቢያ ስነድ ተፈራረመ

የገቢዎች ሚኒስቴር ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ጋር በደረሰኞች ላይ ልዩ መለያ ኮድ (QR-Code) አካቶ ማተም በሚያስችል አሠራር ዙሪያ የመግባቢያ ስነድ ተፈራረመ የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ ሥነ-ስርዓት በገቢዎች ሚኒስቴር እና በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት መ…

Continue reading

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም ዓመታዊ  የሠራተኞች  በዓል  በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም ዓመታዊ  የሠራተኞች  በዓል  በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፡፡ በበዓል አከባበሩ ለድርጅቱ አስተዋፅኦ ሲያደርጉ ቆይተው ከድርጅቱ በጡረታ ለሚለዩ አመራሮችና ሠራተኞች ስጦታና የእውቅና የምስክር ወረቀት ተበርክ…

Continue reading

የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 100 ቀናት የሪፎርምና ዋና ዋና የኢኮኖሚ አፈፃጸም ላይ ውይይት ተካሄደ

የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 100 ቀናት የሪፎርምና ዋና ዋና የኢኮኖሚ አፈፃጸም ላይ ውይይት ተካሄደ የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የስራ ኃላፊዎች እና መላው ሰራተኞች በተገኙበት ጥቅምት 19 ቀን 2017 ዓ.ም  በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት መሰብሰቢያ አ…

Continue reading