ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሜቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሜቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድርጅቱ ለማዕከሉ ቀደም ሲል ሲያደርግ የነበረውን የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ግንዛቤ ተወስዷ…

Continue reading

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በአካባቢው ለሚገኙ አቅመ ደካማ አረጋውያን የበዓል መዋያ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በአካባቢው ለሚገኙ አቅመ ደካማ አረጋውያን የበዓል መዋያ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ የ2016 ዓ.ም የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በወረዳው ለተለዩ 100 የአካባቢው ነዋሪዎች ለእያንዳንዳቸው የ2000 ብር ስጦታ …

Continue reading

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 2.8 ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ የሀገር ባለውለታ አረጋውያንን ቤት አድሶና አስፈለጊ ቁሳቁሶችን በማሟላት አስረክቧል

የድርጅቱ የማህበራዊ ኃላፊነት ሥራዎች መካከል አንዱ በሆነው አገልግሎት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 የሚገኙ ሁለት አረጋውያን የቤት እድሳት የምረቃና የቁልፍ ማስረከብ ሥነ-ስርዓት ተከናውኗል፡፡

Continue reading

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞች "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተሳትፎ አደረጉ

ዘንድሮ ለ20ኛ ጊዜ በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ500 በላይ የሚሆኑ የድርጅቱ አመራሮችና ሰራተኞች ተሳትፈዋል፡፡

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከተሰማራበት የህትመትና ተዛማጅ ሥራዎች ጎን ለጎን ማህበረሰቡን በተለያዩ አግባቦች ለመደገፍ የማህበራዊ ኃላፊነት ሥራን በዕቅድ አካቶ…

Continue reading

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አመራርና ሰራተኞች ለ19ኛ ጊዜ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ

ድርጅቱ ሀገራዊ ፕሮግራሙን ለማሳካት በሚደረገው ጥረት ሁሉ ድርሻውን እንደሚወጣ ተጠቆመ፡፡ 

ሐምሌ 24/2014 ዓ.ም በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፊንፊኔ ዙሪያ ድሬ ግድብ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የድርጅቱ ዋና ሥራ…

Continue reading

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

የተደረገው ድጋፍ ኢትዮጵያ በህወሓት አሸባሪ ኃይል የተከፈተባትን ጦርነት ለመቀልበስ በሀገር መከላከያ ሰራዊት እየተከፈለ ላለው መስዋትነት እና ተጋድሎ የድርጅቱን ደጀንነት የሚያረጋግጥ ተግባር መሆኑ ተገልፀ፡፡

ታህሳስ 26 ቀን 20…

Continue reading

ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እና በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ዘርፈ ብዙ ድጋፍ ተደረገ

በጦርነቱ ለተፈናቀሉ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከድርጅቱ አመራርና ሰራተኞች የተበረከቱ የድጋፍ ቁሳቁሶችን በስፍራው በመገኘት ለማስረከብ የተቋቋመው ግብረሃይል በደማቅ አሸኛኘት ወደ ስፍራው አቀና፡፡

ሀገራችን የገጠማትን ጦርነት በድል እስክታጠናቅቅ በግንባር በመዝመት እስከ ህይወት መስ…

Continue reading