ውድ ደንበኛችን፤
    የድርጅታችንን የህትመት እና ተጓዳኝ አሰጣጣችንን ለማሻሻል የእርስዎ አስተያየት ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው እናምናለን፡፡ በመሆኑም በአገልግሎታችን ላይ ያለዎትን አስተያየት እንዲገልጹልን እየጠየቅን ስለትብብርዎ በቅድሚያ ከልብ እናመሰግናለን፡፡

    የደንበኞች አቀባበልና መስተንግዶ

    የህትመት ጥራት

    የህትመት ዋጋ

    የማስረከቢያን ጊዜ አጠባበቅ

    የባለሙያዎች ሙያዊ ክህሎት

    ቅሬታ አቅርበው ወይም መረጃ ጠይቀው ፈጣን ምላሽ ከማግኘት አንጻር ያለዎት እርካታ

    በአጠቃላይ በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ ያለዎት እርካታ