የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/19

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/19   ድርጅታችን ዋናው መስሪያ ቤት የነባሩ ህንፃ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ስራ ክፍል ወለል በኢፖክሲ የወለል ንጣፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸ…

Continue reading

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 031/19

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 031/19 ድርጅታችን ቁርጥራጭ ወረቀት/ሽፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap paper Baler machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣…

Continue reading

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 025/19

  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 025/19 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡- በጨረታ አንድ (ሎት 1)፡- እስከ 1,500 ኪ.ግ የመጫን አቅም ያለው በኤሌክትሪክ የሚሰራ የእቃ ማጓጓዣ ጋሪ (Electric Pallet Truck) ብዛት 2 ግዥ፤ በጨረታ…

Continue reading