የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም ዓመታዊ  የሠራተኞች  በዓል  በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም ዓመታዊ  የሠራተኞች  በዓል  በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፡፡ በበዓል አከባበሩ ለድርጅቱ አስተዋፅኦ ሲያደርጉ ቆይተው ከድርጅቱ በጡረታ ለሚለዩ አመራሮችና ሠራተኞች ስጦታና የእውቅና የምስክር ወረቀት ተበርክ…

Continue reading

ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ . . . በድጋሚ የወጣ 

ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ . . . በድጋሚ የወጣ  ድርጅታችን ለሁለት አመት የሚቆይ ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚ…

Continue reading

የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 100 ቀናት የሪፎርምና ዋና ዋና የኢኮኖሚ አፈፃጸም ላይ ውይይት ተካሄደ

የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 100 ቀናት የሪፎርምና ዋና ዋና የኢኮኖሚ አፈፃጸም ላይ ውይይት ተካሄደ የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የስራ ኃላፊዎች እና መላው ሰራተኞች በተገኙበት ጥቅምት 19 ቀን 2017 ዓ.ም  በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት መሰብሰቢያ አ…

Continue reading

INVITATION tender No.07/2024

INVITATION tender No.07/2024 Berhanena Selam Printing Enterprise invites International all eligible bidders for the supply of the following Label printing and Finishing Solution Machine…

Continue reading