ብርሃንና ሰላም የህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በቪዲዮ ኤዲቲንግና አኒሜሽን ሙያ አዲስ የስልጠና ፕሮግራም ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ተገለፀ
ብርሃንና ሰላም የህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በቪዲዮ ኤዲቲንግና አኒሜሽን ሙያ አዲስ የስልጠና ፕሮግራም ለመስጠት ቅድመ</…
ብርሃንና ሰላም የህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በቪዲዮ ኤዲቲንግና አኒሜሽን ሙያ አዲስ የስልጠና ፕሮግራም ለመስጠት ቅድመ</…
ድርጅቱ የህትመት ኮሌጁን ለማሳደግና በዘርፋ ለመሠልጠን ፍላጎት ላላቸው ዜጎች አይነተኛ አማራጭ በመሆን ሀገራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በትኩረት እየሰራ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
ሚያዚያ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በግዮን ሆቴል በተካሄደው የምረቃ መርሃ ግብር ላይ የኢትዮ…
ሽልማቱ ኮሌጁ በህትመትና ተዛማጅ ሙያ ዘርፍ ብቃት ያላቸውን ባለሙያዎች ከማፍራት አንፃር የጀመራቸውን ተግባራት አጠናክሮ እንዲቀጥል አቅም እንደሚሆነው ተገልጿል፡፡
Continue reading
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የ2012 ሰልጣኞን ተቀብሎ የማሰልጠን መርሃ-ግብሩን አጠናክሮ ቀጥሏል ተባለ፡፡ የብርሃንና ሰላም የህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በ2012 ዓ.ም ባሉት የስልጠና አማራጮች ሰል…የድርጅታችን የህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የ2012 ሰልጣኞን ተቀብሎ የማሰልጠን መርሃ-ግብሩን አጠናክሮ ቀጥሏል
የህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በህትመት ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ሀይል በማፍራት በህትመት ኢንዱስትሪው ያለውን ችግር እንዲቀረፍ የበኩሉን ድርሻ ከመወጣት ባሻገር ለድርጅቱ በሚሊዬን የሚገመት ተጨማሪ ገቢ እያስገኘ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የህትመት ኮሌጁ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር […]
የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በ2011 ዓ.ም. የስልጠና መርሃ ግብሩን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን በህትመትና ግራፊክስ አርት ኦፕሬሽን(Printing and graphics art operation)የደረጃ ሁለት ሰልጣኞችን ተቀብሎ ማሰልጠን መጀመሩን አስታወቀ፡፡ በህትመት […]