Printing Technology Academy

በአንጋፋው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተቋቋመው የብርሃንና ሠላም የህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በ2011 የትምህርት ዘመን ከፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት እና ስልጠና ኤጀንሲ እውቅና ባገኘባቸው ፡-

  • በህትመት ቴክኖሎጂ እና በግራፊክስ አርት

          በደረጃ I፣ በደረጃ II እና በደረጃ III በቀንና በማታ መርሃ-ግብር

  • በአጫጭር ስልጠናዎች በቀንና በማታ መርሃ-ግብር

  • በህትመት ቴክኖሎጂ

  • በግራፊክ ዲዛይንና ኤዲቲንግ

  • በደንበኛ አቀባበልና ህትመት ዋጋ ትመና እና

  • በሰልጣኞች ጥያቄ መሰረት በሚመቻቹ የስልጠና መርሃ ግብሮች ስልጠና በሚሰጠው ኮሌጃችን በተደራጀ መልኩ ምዝገባ ጀምረናል፡፡

በተጨማሪም

  • የህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጁ ለሙያ ብቃት የምዘና ማዕከል (COC) የምዘና ጣቢያ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል

  • ለተለያዩ ማተሚያ ቤቶች የትብብር ስልጠና በመስጠት ኃላፊነቱን በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡

ይምጡና ኮሌጃችን ባዘጋጀው የተለያዩ የህትመት ስልጠና ዓይነቶች ሰልጥነው በህትመቱ ዘርፍ ጊዜው የሚፈልገውን በቂ እውቀትና ክህሎት ያግኙ፡፡

የምዝገባው አድራሻ፡- አዲስ አበባ አራት ኪሎ ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ቅጥር ግቢ ውስጥ የህትመት ቴክኖሎጂ ህንጻ ሬጅስትራር ቢሮ፤ 4ኛ ፎቅ፤ ስልክ ቁጥር፡ 011-155 32 33