

????????????????????????????????????
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የአዲስ ዘመን ጋዜጣን 78ኛ ዓመት በዓልና የለውጥ ጋዜጦች ምርቃት ዝግጅት መርሃ ግብር ላይ አንጋፋ ደንበኞቹን የሸለመ ሲሆን ዋንጫና ሰርተፍኬት የተበረከተለት ብርሃንና ሰላም ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ላለው ዘመናትን የተሻገረ ደንበኝነትና ድርጅቱ ለጀመረው የለውጥ ጉዞ ደጋፊና ተባባሪ በመሆኑ እንደሆነ ተገልጿል፡፡