[metaslider id=1083] የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አመራርና ከየሥራ ክፍሉ የተውጣጡ ሴት ሰራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በእጦጦ ፓርክ ጉብኝት አደረጉ፡፡