የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የማኔጅመንት አባላት፣ የመሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር አመራሮች እና ሰራተኞች ለሜቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ድጋፍ አደረጉ፡፡

“ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!”  በሚል መርህ  በበጎ ፈቃደኛ ክቡር ዶ/ር ቢኒያም በለጠ ለአርባ  አረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን ድጋፍ እንክብካቤ  በማድረግ  የተጀመረው ሜቄዶንያ  የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል፤ አረጋውያንንና የአዕምሮ […]

Continue reading

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለአካባቢ ፅዳት አገልግሎት የሚውሉ ጋሪዎችን ለአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ  በስጦታ አበረከተ፡፡

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ለአካባቢ ፅዳት አገልግሎት የሚውሉ ስድስት ጋሪዎችን ጥር 16/2011ዓ.ም በተካሄደ መርሃ-ግብር በስጦታ አበርክቷል፡፡ ለፅዳት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ጋሪዎችን ያስረከቡት የድርጅቱ ድጋፍ ዘርፍ […]

Continue reading

የማህብራዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ ለመወጣት በትኩረት እንደሚሰራ የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ገለጸ፡፡

የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የሚጠበቅበትን የማህበራዊ አገልግሎት አሰጣጡን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ በዕቅድ ይዞ ለተግባዊነቱም በትኩረት እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ በብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የኢንዱስትሪና ሠራተኞች ደህንነት እና ጤንነት አጠባበቅ ቡድን መሪ የሆኑት […]

Continue reading