የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አመራርና ሰራተኞች ለ19ኛ ጊዜ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ
ድርጅቱ ሀገራዊ ፕሮግራሙን ለማሳካት በሚደረገው ጥረት ሁሉ ድርሻውን እንደሚወጣ ተጠቆመ፡፡
ሐምሌ 24/2014 ዓ.ም በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፊንፊኔ ዙሪያ ድሬ ግድብ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የድርጅቱ ዋና ሥራ…
ድርጅቱ ሀገራዊ ፕሮግራሙን ለማሳካት በሚደረገው ጥረት ሁሉ ድርሻውን እንደሚወጣ ተጠቆመ፡፡
ሐምሌ 24/2014 ዓ.ም በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፊንፊኔ ዙሪያ ድሬ ግድብ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የድርጅቱ ዋና ሥራ…
የተደረገው ድጋፍ ኢትዮጵያ በህወሓት አሸባሪ ኃይል የተከፈተባትን ጦርነት ለመቀልበስ በሀገር መከላከያ ሰራዊት እየተከፈለ ላለው መስዋትነት እና ተጋድሎ የድርጅቱን ደጀንነት የሚያረጋግጥ ተግባር መሆኑ ተገልፀ፡፡
ታህሳስ 26 ቀን 20…
በጦርነቱ ለተፈናቀሉ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከድርጅቱ አመራርና ሰራተኞች የተበረከቱ የድጋፍ ቁሳቁሶችን በስፍራው በመገኘት ለማስረከብ የተቋቋመው ግብረሃይል በደማቅ አሸኛኘት ወደ ስፍራው አቀና፡፡
ሀገራችን የገጠማትን ጦርነት በድል እስክታጠናቅቅ በግንባር በመዝመት እስከ ህይወት መስ…
በድርጅቱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የጤና ባለሙያዎች ጥረት ብቻ አጥጋቢ ውጤት ሊያመጣ ስለማይችል በየሥራ ክፍሉ ያሉ ኃላፊዎች የኮቪድ መመሪያ መተግበሩን ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ ከስራው ጋር በተቀናጀ መልኩ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
Continue reading
[metaslider id=1102]የድርጅቱ ፈቃደኛ ደም ለጋሽ ሠራተኞች መጋቢት 23/2013 ዓ.ም ያደረጉት የደም ልገሳ መርሃ-ግብር… ድርጅቱ መፃህፍት ለማሳተም አቅም ለሌላቸው ደራሲያን በኢትContinue reading
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለተጠየቀው ሀገራዊ ጥሪ ፈጣን ምላሽ በመስጠት ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ዜጎች አጋርነቱን አሳየ ደርጅቱ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው የተፈጥሮና ሰው ሰራሸ አደጋ ምክንያት የተጎዱና ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን መል…
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት "ማህደረ ደራሲያን" በሚል ርዕስ የታተመውና ሶስት መቶ ሰማኒያ አምስት ሺህ ብር የሚገመት ሰባት ሺህ መፅሐፍት ለኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር በሥጦታ አበረከተ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለተጠየቀው ሀገራዊ ጥሪ ፈጣን ምላሽ በመስጠት ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ዜጎች አጋርነቱን አሳየ