ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 2.8 ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ የሀገር ባለውለታ አረጋውያንን ቤት አድሶና አስፈለጊ ቁሳቁሶችን በማሟላት አስረክቧል
የድርጅቱ የማህበራዊ ኃላፊነት ሥራዎች መካከል አንዱ በሆነው አገልግሎት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 የሚገኙ ሁለት አረጋውያን የቤት እድሳት የምረቃና የቁልፍ ማስረከብ ሥነ-ስርዓት ተከናውኗል፡፡
ስምምነቱ የፌዴራል ጠቅ… የኢትዮጵያን የፓስፖርት አሠራር በማዘመን፤ በማንነት፣ በሰላማዊ ጉዞ እና በደህንነት ዙሪያ ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል የተባለ ስምምነት በተለያዩ ተቋማት መካከል ተፈርሟል፡፡ የሠራተኞች ዓመታዊ በዓል ሲከበር የድርጅቱ ውጤታማነት ላይ የላቀ አፈፃፀም ለነበራቸው የድርጅቱ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ፣ ዋና ሥራ አስፈፃሚና ም/ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች የዕውቅና ሽልማት ከሠራተኛው ተበርክቶላቸዋል፡፡ ህዳር 8 ቀን 2… የ2015 የሂሳብ መግለጫ… ጉብኝቱ በድርጅቱ አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ እንዲሁም ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ግንዛቤ ያስጨበጠ እንደነበር ተገልጿል፡፡ ዘንድሮ ለ20ኛ ጊዜ በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ500 በላይ የሚሆኑ የድርጅቱ አመራሮችና ሰራተኞች ተሳትፈዋል፡፡ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከተሰማራበት የህትመትና ተዛማጅ ሥራዎች ጎን ለጎን ማህበረሰቡን በተለያዩ አግባቦች ለመደገፍ የማህበራዊ ኃላፊነት ሥራን በዕቅድ አካቶ… የሥራ አመራር ቦርዱ ጉብኝት በድርጅቱ የተከናወኑትን የማሻሻያ ሥራዎች ላይ ያተኮረ ነበር፡፡Continue reading
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር የሥራ ስምምነት ውል ተፈራረመ
የኢትዮጵያን የፓስፖርት አሠራር ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
Continue reading
የድርጅት ሠራተኞች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ድርጅቱ ያስቀመጠውን ዕቅድ ለማሳካት በሙሉ አቅማቸው ለመስራት ቃል ገቡ
2023 Financial Declaration
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ም/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ክብርት ወ/ሪት ያስሚን የሀብረዲ የተመራ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሥራ ጉብኝት አደረገ
Continue reading
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞች "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተሳትፎ አደረጉ
የብ.ሰ.ማ.ድ. ሥራ አመራር ቦርድ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሥራ ጉብኝት አደረገ
Continue reading