የገበያ ጥናትና ልማት ሥራዎችን አደራጅተው በመተግበር በዘርፉ የተያዘው ግብ እንዲመታ የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ገለጸ፡፡
የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት በዘርፉ እስከ አሁን ባለው አፈጻጸም የታዩ ጉድለቶችን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ጥናቶችንና የገበያ መስፋፊያ ስልቶችን በመጠቀም ብቁ እና ተወዳዳሪ እንዲሆን ለማድረግ ጠንክረው በመስራት ወደ ላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር ለማድረግ […]
የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት በዘርፉ እስከ አሁን ባለው አፈጻጸም የታዩ ጉድለቶችን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ጥናቶችንና የገበያ መስፋፊያ ስልቶችን በመጠቀም ብቁ እና ተወዳዳሪ እንዲሆን ለማድረግ ጠንክረው በመስራት ወደ ላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር ለማድረግ […]
የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የሚጠበቅበትን የማህበራዊ አገልግሎት አሰጣጡን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ በዕቅድ ይዞ ለተግባዊነቱም በትኩረት እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ በብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የኢንዱስትሪና ሠራተኞች ደህንነት እና ጤንነት አጠባበቅ ቡድን መሪ የሆኑት […]