የማህብራዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ ለመወጣት በትኩረት እንደሚሰራ የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ገለጸ፡፡
የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የሚጠበቅበትን የማህበራዊ አገልግሎት አሰጣጡን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ በዕቅድ ይዞ ለተግባዊነቱም በትኩረት እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ በብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የኢንዱስትሪና ሠራተኞች ደህንነት እና ጤንነት አጠባበቅ ቡድን መሪ የሆኑት […]