አረንጓዴ አሻራ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በሀገር አቀፍ ደረጃ የቀረበውን የአረንጓዴ አሻራ ቀን አስመልክቶ አራዳ ከ/ከተማ ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ ልዩ ስሙ ባሻ ወልዴ ችሎት ኮንዶሚኒየም አካባቢ ችግኞችን ተከለ፡፡ በኢፊዲሪ ጠቅላይ ሚኒስተር […]
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በሀገር አቀፍ ደረጃ የቀረበውን የአረንጓዴ አሻራ ቀን አስመልክቶ አራዳ ከ/ከተማ ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ ልዩ ስሙ ባሻ ወልዴ ችሎት ኮንዶሚኒየም አካባቢ ችግኞችን ተከለ፡፡ በኢፊዲሪ ጠቅላይ ሚኒስተር […]
የእሳት አደጋ መከላለልና መቆጣጠር ስልጠናው ከሰኔ 17-21/2011 ዓ.ም ለተከታታይ አምስት ቀናት ከአዲስ አበባ ከታማ አስተዳደር የእሳት ድንገተኛ አደጋ መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን ማሰልጠኛ ኢንስትቲዩት በመጡ አሰልጣኞች ተሰጠ፡፡ በሥልጠናው ከየሥራ ክፍሉ የተውጣጡ […]
የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ለ16ኛ ጊዜ የተካሄደውን ዓመታዊ የችግኝ ተካላ ሥራ ዕሁድ ሰኔ 30/2011 ዓ.ም በድሬ ግድብ ማከናወኑን አስታወቀ፡፡ የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ከየስራ ክፍሉ የተውጣጡ ሠራተኞችና ከፊል አመራሮች በድሬ […]
የሁለተኛውን የድርጅቱን ስትራቴጂክ ዕቅድን መነሻ በማድረግ የተዘጋጀውና በየደረጃው ተገምግሞ ማሻሻያዎች የተደረጉለት የ2012 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ ግንቦት 17/2012 ዓ.ም ጊዮን ሆቴል በነበረው የዕቅድ ግምገማ መድረክ የድርጅቱ ሥራ አመራር ቦርድ ሰባሳቢ […]
ሐምሌ 8/2011 ዓ.ም በግዮን ሆቴል በተዘጋጀው የሽኝት መርሃ-ግብር ድርጅቱን በቦርድ አመራርነት ሲያገለግሉ ለነበሩ አባላት የምስጋና እና እውቅና የመስጠት ሥራ ተሰርቷል፡፡ የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የቦርድ ሰብሳቢ ክቡር አቶ ወርቁ ጓንጉል […]
ድርጅታችን ከተለያዩ የሙያ ማህበራት፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር የህዝብ ክንፍ በማዋቀር የድርጅቱን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ፣ የእቅድ አፈፃጸምና የአምስት አመቱን ስትራቴጂክ እቅድ ላይ በ10/06/08 ዓ.ም በፍልውሃ አገልግሎት ፊንፊኔ አዳራሽ ውይይት አደረገ፡፡ […]
ድርጅታችን ከአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን ጋር በመተባበር ከጥር 23 እስከ ጥር 27 2008 ዓ.ም ለአምስት ቀናት የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎችን መከላከልና መቆጣጠር በተመለከተ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የድርጅቱ […]
የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት በዘርፉ እስከ አሁን ባለው አፈጻጸም የታዩ ጉድለቶችን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ጥናቶችንና የገበያ መስፋፊያ ስልቶችን በመጠቀም ብቁ እና ተወዳዳሪ እንዲሆን ለማድረግ ጠንክረው በመስራት ወደ ላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር ለማድረግ […]