100ኛ ዓመት የአልማዝ እዮቤልዮ የምስረታ በዓል አከባበር አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 100ኛ ዓመት የአልማዝ እዮቤልዮ የምስረታ በዓል አከባበር አስመልክቶ ለተለያዩ ሚዲያዎች የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽታሁን ዋለ መስከረም 14 ቀን 2014 ዓ.ም በፅ/ቤታቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

Continue reading

ድርጅቱ ውስጥ ያለው መናበብና ሰላም የ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ስኬት ምክንያት በመሆኑ ይህንኑ በማስቀጠልና ወጪ ቆጣቢ አሰራርን በመከተል ስኬቱን ሊያስቀጥል አንደሚገባ ተገለፀ

የድርጅቱ የ2013 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም እና የ2014 በጀት ዓመት እቅድ ዙርያ የድርጅቱ ስራ አመራር ቦርድ አባላት፣ማኔጅመንት፣ ቡድን መሪዎችና የመሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር አመራሮች በተገኙበት ነሐሴ 22 ቀን 2013 ዓ.ም በጊዮን ሆቴል ውይይት ተካሄዷል፡፡

Continue reading

የድርጅቱ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ዳይሬክተር የሜዳልያና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኑ

የድርጅቱ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ዳይሬክተር የፌዴራል የስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን 20ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ባዘጋጀው መርሀ ግብር ላይ የሜዳልያና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኑ፡፡

ሽልማቱ የድርጅቱ አመራርና ሰራተኞች የጋራ ሥራ ውጤት እንደሆነና ሙስናን በመዋጋት ረገድ የ…

Continue reading

የድርጅቱ የ2013 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ በመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደደር ኤጀንሲ ግምገማ ግብረ-መልስ ቀረበ

ድርጅቱ ኤጀንሲው ቀደም ሲል በስድስት ወራት አፈፃፀም ላይ ባደረገው የግምገማ ግብረ መልስ የተሰጡ ሀሳቦችን ተኩረት ሰጥቶ ለማስተካከል የሄደበት ርቀት የሚደነቅ መሆኑ ተገለፀ፡፡

Continue reading