የ2010 የሂሳብ መግለጫ
Continue readingየ2012 የሂሳብ መግለጫ
Continue reading
ድርጅቱ የኮሮና ወረርሽኝን ለመግታት የተለያዩ የቅድመ መከላከል ሥርዓቶችን በመዘርጋት ሰራተኞችን ከበሽታው ለመታደግ እና ተልዕኮውን ለመወጣት ጥረት እያደገ መሆኑን አስታውቋል
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የኮሮና ወረርሽኝን ለመግታት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚወርዱ መመሪያዎችን በማስፈፀም እና ሌሎች በሽታውን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ድርጅቱ አጠቃላይ የምርት ሥራዎች በጥንቃቄ እንዲተገበሩ በማደረግ እና የተለያዩ የቅድመ …
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ነዋሪዎች ድጋፍ ተደረገ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለችግር የተጋለጡ ነዋሪዎች ሃምሳ ሺህ ብር የሚገመት የተለያዩ የምግብ ፍጆታ እና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ፡፡
የኮሮና ቫይረስ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሰራተኞች በዓል መስከረም 25/2012 በድርጅቱ ቅጥር ግቢ በድምቀት የተከበረ ሲሆን የድርጅቱ የ2012 ዓ.ም መሪ ዕቅድ እና የ2011 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም አጭር ሪፖርት ቀርቧ… የህፃናት ማቆያ ማእከሉ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሽታሁን ዋለ፤ የማናጅመንት አባላትና የመሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር አመራ የድርጅቱ ሰራተኞች በፈቃደኝነት ደም እንዲለግሱ በቀረበው ጥሪ መሰረት ከተለያዩ የሥራ ክፍሎች የተውጣጡ አስር ሰራContinue reading
በብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የሠራተኞች ዓመታዊ በዓል በድምቅት ተከበረ
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የህፃናት ማቆያ ማእከል ተመረቀ በይፋ ሥራ መጀመሩ ተገለፀ፡፡
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ሰራተኞች የደም ልገሳ መርሃ- ግብር አካሄዱ
Continue reading