ለድርጅቱ ሠራተኞች ቀደም ሲል ለኮቪድ 19 መከላከል ሲያደርጉት የነበረውን ጥንቃቄ ሙሉ በሙሉ በመተግበር የድርጅቱን ምርታማነት እንዲያስቀጥሉ ጥሪ ቀረበ

በድርጅቱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የጤና ባለሙያዎች ጥረት ብቻ አጥጋቢ ውጤት ሊያመጣ ስለማይችል በየሥራ ክፍሉ ያሉ ኃላፊዎች የኮቪድ መመሪያ መተግበሩን ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ ከስራው ጋር በተቀናጀ መልኩ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

Continue reading

[metaslider id=1102]የድርጅቱ ፈቃደኛ ደም ለጋሽ ሠራተኞች መጋቢት 23/2013 ዓ.ም ያደረጉት የደም ልገሳ መርሃ-ግብር…

Continue reading

[metaslider id=1083] የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አመራርና ከየሥራ ክፍሉ የተውጣጡ ሴት ሰራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ  በእጦጦ ፓርክ ጉብኝት አደረጉ፡፡…

Continue reading

ለድርጅቱ ማኔጅመንት አባላት በአመራር ስነ-ምግባር ዙሪያ ከፌዴራል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በመጡ የስልጠና ባለሙያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሠጠ

 

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አመራሮች ውጤታማ የአመራር ሥነ-ምግባርን ተግባራዊ በማድረግ የድርጅቱን ራዕይ ዕውን ሊያደርግ የሚያስችል የተሻለ ሥራ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

Continue reading

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ሥራ አመራር ቦርድ አባላት ለድርጅቱ ማኔጅመንት አባላትና  መካከለኛ አመራሮች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጡ

የማኔጅመንት አባላትና መካከለኛ አመራሮች በሥራ አመራር ቦርድ የተሰጣቸውን ሥልጠና በውጤት ሊያሳዩት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

 በሀገራችን የህትመት ኢንደስትሪ ፈር ቀዳጅ የሆነው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ያለውን ክብርና ዝና …

Continue reading

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለተጠየቀው ሀገራዊ ጥሪ ፈጣን ምላሽ በመስጠት  ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ዜጎች አጋርነቱን አሳየ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለተጠየቀው ሀገራዊ ጥሪ ፈጣን ምላሽ በመስጠት  ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ዜጎች አጋርነቱን አሳየ

ደርጅቱ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው የተፈጥሮና ሰው ሰራሸ አደጋ ምክንያት የተጎዱና ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን መል…

Continue reading