የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የ2012 በጀት ዓመት የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም አበረታች መሆኑ ተገለፀ፡፡
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የ2012 በጀት ዓመት የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም አበረታች መሆኑ ተገለፀ፡፡
ድርጅቱ በግማሽ ዓመቱ 75,462,000 ብር አተረፈ፡፡
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የ2012 በጀት ዓመት የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም አበረታች መሆኑ ተገለፀ፡፡
ድርጅቱ በግማሽ ዓመቱ 75,462,000 ብር አተረፈ፡፡
የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የህትመት ስራን በተሻለ ጥራት እና ደንበኞችን የሚያረካ አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉ አዳዲስ ቴክሎጂዎችን በከፍተኛ ገንዘብ ከውጪ ሀገር በማስገባት እየሰራበት መሆኑ ተገለጸ፡፡ አዲስ ያስገበውን የሽፋን መጠረዣ ( ሀርድ […]
“ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!” በሚል መርህ በበጎ ፈቃደኛ ክቡር ዶ/ር ቢኒያም በለጠ ለአርባ አረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን ድጋፍ እንክብካቤ በማድረግ የተጀመረው ሜቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል፤ አረጋውያንንና የአዕምሮ […]
…
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ለአካባቢ ፅዳት አገልግሎት የሚውሉ ስድስት ጋሪዎችን ጥር 16/2011ዓ.ም በተካሄደ መርሃ-ግብር በስጦታ አበርክቷል፡፡ ለፅዳት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ጋሪዎችን ያስረከቡት የድርጅቱ ድጋፍ ዘርፍ […]
ከሐምሌ 7-20/2011 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) አዘጋጅነት በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ሁለገብ ስታዲየም በተዘጋጀው የክረምት ስፖርታዊ ውድድር ላይ ታሳተፊ የነበረው ብርሃንና ሰላም ውጤት ቀንቶታል ተባለ፡፡ በዘጠኝ የስፖርት ዓይነቶች […]
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የአዲስ ዘመን ጋዜጣን 78ኛ ዓመት በዓልና የለውጥ ጋዜጦች ምርቃት ዝግጅት መርሃ ግብር ላይ አንጋፋ ደንበኞቹን የሸለመ ሲሆን ዋንጫና ሰርተፍኬት የተበረከተለት ብርሃንና ሰላም ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ላለው […]
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በሀገር አቀፍ ደረጃ የቀረበውን የአረንጓዴ አሻራ ቀን አስመልክቶ አራዳ ከ/ከተማ ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ ልዩ ስሙ ባሻ ወልዴ ችሎት ኮንዶሚኒየም አካባቢ ችግኞችን ተከለ፡፡ በኢፊዲሪ ጠቅላይ ሚኒስተር […]