የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ማህበራዊ ኃላፊነትን በመወጣትና የድርጅቱን አሁናዊ ገጽታ ባስቃኘ መልኩ በተለያዩ መርሃ ግብሮች በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
ድርጅቱ 100 ዓመታትን የተሻገረ የካበተ ልምድና ከትውልድ ትውልድ የተሻገረ ጠንካራ የሥራ ባህል ቢኖረውም በህትመት ዘርፍ ዓለም የደረሰበትን ዘመናዊ የህትመት መሳሪያዎችን ባለቤት አለመሆኑ ራዕይውን እውን ለማድረግ ተግዳሮት እንደሆነበት ተገልጿል፡፡
Continue reading
የተደረገው ድጋፍ ኢትዮጵያ በህወሓት አሸባሪ ኃይል የተከፈተባትን ጦርነት ለመቀልበስ በሀገር መከላከያ ሰራዊት እየተከፈለ ላለው መስዋትነት እና ተጋድሎ የድርጅቱን ደጀንነት የሚያረጋግጥ ተግባር መሆኑ ተገልፀ፡፡ ታህሳስ 26 ቀን 20… በጦርነቱ ለተፈናቀሉ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከድርጅቱ አመራርና ሰራተኞች የተበረከቱ የድጋፍ ቁሳቁሶችን በስፍራው በመገኘት ለማስረከብ የተቋቋመው ግብረሃይል በደማቅ አሸኛኘት ወደ ስፍራው አቀና፡፡ ሀገራችን የገጠማትን ጦርነት በድል እስክታጠናቅቅ በግንባር በመዝመት እስከ ህይወት መስ…
Continue reading
የድርጅቱን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የISO 9001:2015 የጥራት ሥራ አመራር እና14001:2015 የአካባቢ ደህንነትን ከሌሎች የአሰራር ስርዓቶች በጥምረት እንዲተገበሩ የተጀመረውን ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚኖርበት ተገለፀ፡፡ ከ2009 እ.ኤ.አ ጀምሮ የISO 9001:2015 የጥራ…
ሽልማቱ ኮሌጁ በህትመትና ተዛማጅ ሙያ ዘርፍ ብቃት ያላቸውን ባለሙያዎች ከማፍራት አንፃር የጀመራቸውን ተግባራት አጠናክሮ እንዲቀጥል አቅም እንደሚሆነው ተገልጿል፡፡
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እና በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ዘርፈ ብዙ ድጋፍ ተደረገ
በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የዓለም የፀረ ሙስና ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
የ2013 የሂሳብ መግለጫ
Continue reading
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የISO 9001:2015 የጥራት ሥራ አመራር ስርዓት ሰርቲፊኬት ባለቤት ሆነ
በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 14ኛ ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል ተከበረ
Continue reading
የብርሃንና ሰላም ህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በህትመት ዘርፍ በሙያ ብቃት ምዘና ጣቢያነት ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ዋንጫና የምስጋና ምስክር ወረቀት ተበረከተለት