ድርጅቱ የኮሮና ወረርሽኝን ለመግታት የተለያዩ የቅድመ መከላከል ሥርዓቶችን በመዘርጋት ሰራተኞችን ከበሽታው ለመታደግ እና ተልዕኮውን ለመወጣት ጥረት እያደገ መሆኑን አስታውቋል
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የኮሮና ወረርሽኝን ለመግታት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚወርዱ መመሪያዎችን በማስፈፀም እና ሌሎች በሽታውን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ድርጅቱ አጠቃላይ የምርት ሥራዎች በጥንቃቄ እንዲተገበሩ በማደረግ እና የተለያዩ የቅድመ …