ለብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ሠራተኞች በሥራ ሥነ-ምግባር እና አስቸኳይ ሙስና መከላከል ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

ሥልጠናው ሠራተኞች በሥራ ላይ ሊኖሯቸው የሚገባ ስነ-ምግባርንና የሙስና ወንጀል ከመፈፀሙ በፊት ሂደቱን ማምከን የሚያስችል የተቀናጀ ሥራ መሥራት የሚያስችል እንደሆነ ተገልጿል፡፡

Continue reading

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ማህበራዊ ኃላፊነትን በመወጣትና የድርጅቱን አሁናዊ ገጽታ ባስቃኘ መልኩ በተለያዩ መርሃ ግብሮች በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

ድርጅቱ 100 ዓመታትን የተሻገረ የካበተ ልምድና ከትውልድ ትውልድ የተሻገረ ጠንካራ የሥራ ባህል ቢኖረውም በህትመት ዘርፍ ዓለም የደረሰበትን ዘመናዊ የህትመት መሳሪያዎችን ባለቤት አለመሆኑ ራዕይውን እውን ለማድረግ ተግዳሮት እንደሆነበት ተገልጿል፡፡

Continue reading

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የISO 9001:2015 የጥራት ሥራ አመራር ስርዓት ሰርቲፊኬት ባለቤት ሆነ

የድርጅቱን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የISO 9001:2015 የጥራት ሥራ አመራር እና14001:2015 የአካባቢ ደህንነትን ከሌሎች የአሰራር ስርዓቶች በጥምረት እንዲተገበሩ የተጀመረውን ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚኖርበት ተገለፀ፡፡

ከ2009 እ.ኤ.አ ጀምሮ የISO 9001:2015 የጥራ…

Continue reading

የብርሃንና ሰላም ህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በህትመት ዘርፍ በሙያ ብቃት ምዘና ጣቢያነት ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ዋንጫና የምስጋና ምስክር ወረቀት ተበረከተለት

ሽልማቱ ኮሌጁ በህትመትና ተዛማጅ ሙያ ዘርፍ ብቃት ያላቸውን ባለሙያዎች ከማፍራት አንፃር የጀመራቸውን ተግባራት አጠናክሮ እንዲቀጥል አቅም እንደሚሆነው ተገልጿል፡፡

Continue reading

100ኛ ዓመት የአልማዝ እዮቤልዮ የምስረታ በዓል አከባበር አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 100ኛ ዓመት የአልማዝ እዮቤልዮ የምስረታ በዓል አከባበር አስመልክቶ ለተለያዩ ሚዲያዎች የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽታሁን ዋለ መስከረም 14 ቀን 2014 ዓ.ም በፅ/ቤታቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

Continue reading