የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የስፖርት ልዑካን ቡድን ኢሰማኮ ባዘጋጀው የሠራተኞች ስፖርት ላይ አበረታች ውጤት ማስመዝገቡ ተገለፀ፡፡
ከሐምሌ 7-20/2011 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) አዘጋጅነት በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ሁለገብ ስታዲየም በተዘጋጀው የክረምት ስፖርታዊ ውድድር ላይ ታሳተፊ የነበረው ብርሃንና ሰላም ውጤት ቀንቶታል ተባለ፡፡ በዘጠኝ የስፖርት ዓይነቶች […]