ድርጅቱ ውስጥ ያለው መናበብና ሰላም የ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ስኬት ምክንያት በመሆኑ ይህንኑ በማስቀጠልና ወጪ ቆጣቢ አሰራርን በመከተል ስኬቱን ሊያስቀጥል አንደሚገባ ተገለፀ

የድርጅቱ የ2013 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም እና የ2014 በጀት ዓመት እቅድ ዙርያ የድርጅቱ ስራ አመራር ቦርድ አባላት፣ማኔጅመንት፣ ቡድን መሪዎችና የመሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር አመራሮች በተገኙበት ነሐሴ 22 ቀን 2013 ዓ.ም በጊዮን ሆቴል ውይይት ተካሄዷል፡፡

Continue reading

የድርጅቱ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ዳይሬክተር የሜዳልያና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኑ

የድርጅቱ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ዳይሬክተር የፌዴራል የስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን 20ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ባዘጋጀው መርሀ ግብር ላይ የሜዳልያና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኑ፡፡

ሽልማቱ የድርጅቱ አመራርና ሰራተኞች የጋራ ሥራ ውጤት እንደሆነና ሙስናን በመዋጋት ረገድ የ…

Continue reading

የድርጅቱ የ2013 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ በመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደደር ኤጀንሲ ግምገማ ግብረ-መልስ ቀረበ

ድርጅቱ ኤጀንሲው ቀደም ሲል በስድስት ወራት አፈፃፀም ላይ ባደረገው የግምገማ ግብረ መልስ የተሰጡ ሀሳቦችን ተኩረት ሰጥቶ ለማስተካከል የሄደበት ርቀት የሚደነቅ መሆኑ ተገለፀ፡፡

Continue reading

[metaslider id=1083] የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አመራርና ከየሥራ ክፍሉ የተውጣጡ ሴት ሰራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ  በእጦጦ ፓርክ ጉብኝት አደረጉ፡፡…

Continue reading

ለድርጅቱ ማኔጅመንት አባላት በአመራር ስነ-ምግባር ዙሪያ ከፌዴራል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በመጡ የስልጠና ባለሙያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሠጠ

 

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አመራሮች ውጤታማ የአመራር ሥነ-ምግባርን ተግባራዊ በማድረግ የድርጅቱን ራዕይ ዕውን ሊያደርግ የሚያስችል የተሻለ ሥራ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

Continue reading

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ሥራ አመራር ቦርድ አባላት ለድርጅቱ ማኔጅመንት አባላትና  መካከለኛ አመራሮች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጡ

የማኔጅመንት አባላትና መካከለኛ አመራሮች በሥራ አመራር ቦርድ የተሰጣቸውን ሥልጠና በውጤት ሊያሳዩት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

 በሀገራችን የህትመት ኢንደስትሪ ፈር ቀዳጅ የሆነው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ያለውን ክብርና ዝና …

Continue reading