የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የ2014 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ውጤታማ መሆኑ ተገለፀ

የድርጅቱን የ2014 በጀት ዓመት የኦፕሬሽንና የለውጥ ስራዎች ዕቅድ አፈፃፀም በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ነሐሴ 30 ቀን 2014 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል መሰብሰብያ አዳራሽ ተገመገመ፡፡ በግምገማው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ክቡር አቶ ማሞ እስመለዓለም እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድ…

Continue reading