የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የ2015 በጀት ዓመት የ6 ወር እቅድ አፈፃፀም ተገመገመ
ድርጅቱ በግማሽ ዓመት ያስመዘገበውን አበረታች ውጤት አጠናክሮ በመቀጠል የበጀት ዓመቱን እቅድ ለማሳካት ሁሉም በጋራ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
የድርጅቱን የ2014 በጀት ዓመት የኦፕሬሽንና የለውጥ ስራዎች ዕቅድ አፈፃፀም በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ነሐሴ 30 ቀን 2014 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል መሰብሰብያ አዳራሽ ተገመገመ፡፡ በግምገማው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ክቡር አቶ ማሞ እስመለዓለም እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድ…
Continue reading
ድርጅቱ ሀገራዊ ፕሮግራሙን ለማሳካት በሚደረገው ጥረት ሁሉ ድርሻውን እንደሚወጣ ተጠቆመ፡፡ ሐምሌ 24/2014 ዓ.ም በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፊንፊኔ ዙሪያ ድሬ ግድብ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የድርጅቱ ዋና ሥራ… ድርጅቱ የተለያዩ ወቅታዊ ጫናዎችን ተቋቁሞ ለዚህ ውጤት መብቃቱ የአመራሩን ቁርጠኝነት ብሎም የሚሰጠውን አቅጣጫን ተግባር ላይ የሚያውል ታታሪ ሰራተኛ መኖሩ ማሳያ እንደሆነ ተገልጿል፡፡Continue reading
የ2014 የሂሳብ መግለጫ
Continue reading
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከአፈፃፀም አንፃር ያገኘውን ውጤት ለማስቀጠል ጠንክሮ መስራት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

Continue reading
15ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ተከበረ

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የ2014 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ውጤታማ መሆኑ ተገለፀ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኞች የበዓል ማክበሪያ ግብዓቶች ድጋፍ አደረገ
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አመራርና ሰራተኞች ለ19ኛ ጊዜ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በ2014 በጀት ዓመት በዕቅድ አፈፃፀም አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ