የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አጠቃላይ ሠራተኞች “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል ርዕስ  በተዘጋጀው ሀገራዊ ሰነድ ላይ ውይይት አደረጉ

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አጠቃላይ ሠራተኞች “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል ርዕስ  በተዘጋጀው ሀገራዊ ሰነድ ላይ ውይይት አደረጉ፡፡ ውይይቱ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ያተኮረውና ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ ግንዛቤ የሚፈጥር ከመሆኑም በላይ የድርጅቱ ሰራ…

Continue reading

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 2.8 ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ የሀገር ባለውለታ አረጋውያንን ቤት አድሶና አስፈለጊ ቁሳቁሶችን በማሟላት አስረክቧል

የድርጅቱ የማህበራዊ ኃላፊነት ሥራዎች መካከል አንዱ በሆነው አገልግሎት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 የሚገኙ ሁለት አረጋውያን የቤት እድሳት የምረቃና የቁልፍ ማስረከብ ሥነ-ስርዓት ተከናውኗል፡፡

Continue reading

የድርጅት ሠራተኞች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ድርጅቱ ያስቀመጠውን ዕቅድ ለማሳካት  በሙሉ አቅማቸው ለመስራት ቃል ገቡ

የሠራተኞች ዓመታዊ በዓል ሲከበር የድርጅቱ ውጤታማነት ላይ የላቀ አፈፃፀም ለነበራቸው የድርጅቱ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ፣ ዋና ሥራ አስፈፃሚና ም/ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች የዕውቅና ሽልማት ከሠራተኛው ተበርክቶላቸዋል፡፡

ህዳር 8 ቀን 2…

Continue reading

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ም/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ክብርት ወ/ሪት ያስሚን የሀብረዲ የተመራ  የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሥራ ጉብኝት አደረገ

ጉብኝቱ በድርጅቱ አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ እንዲሁም ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ግንዛቤ ያስጨበጠ እንደነበር ተገልጿል፡፡

Continue reading

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞች "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተሳትፎ አደረጉ

ዘንድሮ ለ20ኛ ጊዜ በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ500 በላይ የሚሆኑ የድርጅቱ አመራሮችና ሰራተኞች ተሳትፈዋል፡፡

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከተሰማራበት የህትመትና ተዛማጅ ሥራዎች ጎን ለጎን ማህበረሰቡን በተለያዩ አግባቦች ለመደገፍ የማህበራዊ ኃላፊነት ሥራን በዕቅድ አካቶ…

Continue reading