የድርጅት ሠራተኞች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ድርጅቱ ያስቀመጠውን ዕቅድ ለማሳካት  በሙሉ አቅማቸው ለመስራት ቃል ገቡ

የሠራተኞች ዓመታዊ በዓል ሲከበር የድርጅቱ ውጤታማነት ላይ የላቀ አፈፃፀም ለነበራቸው የድርጅቱ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ፣ ዋና ሥራ አስፈፃሚና ም/ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች የዕውቅና ሽልማት ከሠራተኛው ተበርክቶላቸዋል፡፡

ህዳር 8 ቀን 2…

Continue reading

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ም/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ክብርት ወ/ሪት ያስሚን የሀብረዲ የተመራ  የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሥራ ጉብኝት አደረገ

ጉብኝቱ በድርጅቱ አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ እንዲሁም ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ግንዛቤ ያስጨበጠ እንደነበር ተገልጿል፡፡

Continue reading

የብርሃንና ሰላም ህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በህትመት ቴክኖሎጂና ግራፊክ አርት ሙያ ያሰለጠናቸውን 37 ተማሪዎች አስመረቀ

ድርጅቱ የህትመት ኮሌጁን ለማሳደግና በዘርፋ ለመሠልጠን ፍላጎት ላላቸው ዜጎች አይነተኛ አማራጭ በመሆን ሀገራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በትኩረት እየሰራ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

ሚያዚያ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በግዮን ሆቴል በተካሄደው የምረቃ መርሃ ግብር ላይ የኢትዮ…

Continue reading